Share Tweet
ካውንቲው ስለርስዎ ማወቅ ይፈልጋል፤ ይህም ሰራተኛውም የትኛውን የማህበረሰብ አካላት እየደረሰ እና የትኞቹን ደግሞ እንዳልደረሰ በዚህ የአስተያየት ገጽ ለማወቅ ነው። ምንም እንኳን ባብዛኛው ጥያቄዎቹን መመለስ ባይጠበቅብዎትም፣ እባከዎትን ለመመለስ ፈቃደኛ የሆኑትን ሁሉ ይመልሱ።
*የሚጠየቁ ጥያቄዎች
(ቁጥር ከስር ያስገቡ
የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ፥
እባከዎትን ለቤተሰብዎ ገቢ የሚያዋጡትን እያንዳንዱን የቤተሰብዎ አካል ያጠቃልሉ።